"መንታ አይደለንም ! እናታችን የሁለት ሰው ፍቅር ሰጥታ አሳድጋናለች 😍🥰ዶሮ የምንበላው በአመት አንዴ ነው❗️"😳 //20-30// ፖድ
Megan and Neven are sisters who share their life experiences about their big and small personalities, the challenging and exciting times they have gone through, their closeness and openness to each other, and they also shared their life experiences on how they support each other.
ሚጋን እና ኒቪን ይባላሉ እህታማቾች ናቸው ስለ ታላቅ እና ታናሽ ባህሪያቶቻቸው ፣ ስላሳለፏቸው ፈታኝ እና አስደሳች ጊዜያት ፤ እርስ በእርስ ስላላቸው ቅርበት እና ግልፅነታቸው እንዲሁም እንዴት እንደሚደጋገፉ ከህይወት ልምዳቸው አጋርተውበታል ።
‘The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth.”
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8…
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv.