በትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስራውን በተመለከተ ምን አሉ? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
የአዲ በራኽ የተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል በመጀመሪያ ዙር 400 የቀድሞ ታጣቂዎች ተቀብሎ እያሰለጠነ ነው። በማዕከሉ የሚገኙ የስልጠናው ተሳታፊዎች ጥሩ የስነ ልቦና ትምህርት እያገኙ መሆናቸውን ገልፀው ከስልጠናው በኋላ ሀገርን በሚጠቅም የልማት ስራ ላይ ለመሰማራት ያላቸውን ቁርጠኝነት ተናግረዋል። #ebc #etv #ebcdotstream #tigray #tigraynews #ddr #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia