አሸዋውን ጫር ጫር ሲያደርጉት ውሃ የሚገኝበት የከስኬ ወንዝ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
ከስኬ ወንዝ የበዛ ዝናብ ሲዘንብ ጎርፍ መጠነኛ ሲሆን ደግሞ አነስተኛ ወራጅ ውሀ ሆኖ ቁልቁል ይወርዳል።
በበጋው በደረቁ ጊዜ ሙሉ በሙሉ አሸዋ ብቻ ሆኖ ቀልብን ይሰርቃል። የአካባቢው ነዋሪዎችም ለተለያየ አገልግሎት ውሀ በፈለጉ ጊዜ አሸዋውን ጫር ጫር ሲያደርጉት ውሃ ያገኛሉ።
አንዳንዶች እንደሚሉት ከስኬ ለሐመር ከፈጣሪ የተሰጠ ስጦታ ነው። #ebc #etv #ebcdotstream #river #sand #riverundersand #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia