የምንወደውን ሰው ላለማጣት የሚደረግ ጤናማ ያልሆነ ድርጊት : Romantic Obsession //2030// ፖድ
ትኩረቱን የሚያደርገው በ Romantic Obsession ላይ ሲሆን ከመጠን በላይ በሆነ እና ጤናማ ባልሆነ የፍቅር ስሜት ውስጥ ባሉ አንዳንድ ሰዎች ላይ ሊከሰት ይችላል። መነሻው መልካም ቢመስልም አጋሮቻቸውን ወይም የሚወዱትን ሰው እስከመጉዳት በሚያደርስ ስሜት ተውጠው ለራሳቸው መኖር ያቆሙ እና ሙሉ ሀሳባቸው/ስራቸው የሚወዱት ሰው ላይ ይሆናል ። በዚህም ምክንያት እጅግ በጣም ተንከባካቢ፣ ቁጥጥር የሚያበዙ እና ቅናተኛ ይሆናሉ። እነዚህን ሰዎች እንዴት እንረዳቸው? እንዴትስ ካሉበት ስነ ልቦናዊ ቀውስ እናላቅቃቸው ? እኛስ ከእንደዚህ ዓይነት ሰዎች ጋር ከሆንን እኛ በምንፈልገው መንገድ / በሰላማዊ መንገድ ግንኙነቱን ለመቀጠል ምን ማድረግ አለብን? መለየት ከፈለግንስ ራሳችንን ከዚህ ግንኙነት እንዴት መለየት እንችላለን ? በሚል ሀሳብ ከባለሙያዎች ጋር ውይይት ተደርጎበታል ።
”The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth.”
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8…
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv.