የስኳር እቃ እስክንደብቅ ስኳር እየቃመ ያስቸግረናል 😂... ወጣ ብለን የኢፖክሲ ስራ ሞከርን //20-30//
Recently, young people have been organizing and doing various projects together, including epoxy work, which has been done in a fun and challenging way.
ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ወጣቶች አንድ ላይ በመደራጀት የተለያዩ ስራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ ከዛ ውስጥም የኢፖክሲ ስራ የሚያጠቃልል ሲሆን ወጣ በማለት እና በሞከር ቆይታ ተደርጎበታል ።
‘The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth.”
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8…
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv.