"ደህና እንደሆንኩኝ ማስመሰል በጣም ሰልችቶኝ ነበር..." ከረጅም ጊዜ መለያየት በኋላ ለቁም ነገር የበቃው ፍቅር ❤😍 //20-30// ፖድ
They are Danawit and Mikias. They have returned to their previous romantic relationship after breaking up. In this program, ideas are given on the following issues: How right is it to return to a relationship after a romantic relationship has ended or broken up? What are the benefits and harms, and when and under what circumstances?
ዳናዊት እና ሚኪያስ ይባላሉ ። ከተለያዩ በኋላ በድጋሚ ወደ ነበሩበት የፍቅር ግንኙነት ተመልሰዋል ። በዚህ ኘሮግራም የፍቅር ግንኙነቱ ከተቋረጠ ወይም ከተለያዩ በኋላ ወደዛ ግንኙነት መመለስ ምን ያህል ትክክል ነው? ጥቅሙ ና ጉዳቱስ በየትኛው ጊዜ እና ሁኔታ ይወሰናል? በሚሉ ጉዳዮች ላይ ሀሳብ ተሰጥቶበታል ።
“The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth.”
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8…
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv.