ስነ-ጥበብ እና ስፖርት በዲቦራ |NEW LIFE|
A discussion was held with experts on the topic of what the play grounds are like in Deborah’s compound; how the foundation helps the children when they have talents in drawing, sports, singing, etc.
በዲቦራ ቅጥር ግቢ ያሉ ማዘውተሪያዎች ምን ምን ናቸው ፤ ልጆቹ የስዕል ፣ የስፖርት ፣ የድምፅ ፣ የመሳሰሉት ችሎታ ሲኖራቸው ፋውንዴሽኑ እንዴት ነው ሚያግዛቸው የሚለውን ርዕሰ ሀሳብ በማንሳት ከባለሙያዎች ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ።
New Life is a compelling television program dedicated to exploring a diverse array of health issues,
with a particular focus on medical conditions. Through insightful discussions and expert analysis,
we bring public awareness to medical and patient concerns, along with various other health topics.
Join us for informative content delivered by professionals, shaping a better understanding of health
and well-being.
አዲስ ሕይወት ሰፋ ያሉ የጤና ጉዳዮችን የሚዳስስ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ሲሆን በሕክምና ሁኔታ ላይ ትኩረቱን አድረጎ . የህክምና እና የታካሚዎች ስጋት እንዲሁም ሌሎች የጤና ጉዳዮችን ከሰፊ የባለሙያ ማብራሪያ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መሚሰጥ መልኩ ያቀርባል።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#new_life
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8…
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv.