በተደጋጋሚ በጎርፍ የሚጠቃው በአዋሽ ተፋሰስ የአፋር አካባቢዎች ዘንድሮ ከክረምቱ መግባት በፊት ምን እየተሰራ ነው? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
በሀገሪቱ ተደጋጋሚ ጎርፍ ከሚያጠቃቸዉ አካባቢዎች አንዱ አፋር ክልል ነው።ለመሆኑ ዘንድሮ በክልሉ ጎርፍን ለመከላከል እየተሠራ ያለው ስራ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
#ebcdotstream #etv #ebcdotstream #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday