ኢትዮጵያ ጥቅሟ እስካልተከበር ድረስ የምትቀጥልበት የባሕር በር ጥያቄ
የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ በቀጣናው ያሉ ሀገራት ለሁለንተናዊ ብልፅግና ሲባል ሊደግፉት እንደሚገባ የፖለቲካ ሳይንስና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ፕሮፈሰር ብሩክ ኃይሉ ገለጹ።
የባሕር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ሚናው የጎላ በመሆኑ መላው ኢትዮጵያዊ ልዩነቱን ወደጎን በመተው ከመንግስት ጎን ሊቆሙ ይገባል ብለዋል ፕሮፌሰሩ ።
#port #seaport #redsea #ethiopia #security #etv #EBC #ebcdotstream
#ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia