የመከላከያ ሰራዊት በመላ ሀገሪቱ ሰላም እያሰፈነ ነው|የመከላከያ ሚ/ር| ኢንጅነር አይሻ መሀመድ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
የመከላከያ ሰራዊቱ የሀገር ውስጥ ሰላምን ከመጠበቅ ባለፈ የሀገር ሉዓላዊነትን አደጋ ላይ የሚጥሉ የውጭ ጥቃቶችን መመከት የሚያስችል አቅም እየገነባ መሆኑን ሚኒስትሯ አስታውቀዋል፡፡ #ebc #etv #ebcdotstream #Ethiopia #defence #peace #ebc
#ebcnews #EBCTelevision #etvnews #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday