የሰላም መደፍረስ ችግሮች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ያስከተለባቸው የሠላም ችግር እንዲቀረፍ ከመንግስት ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ ከክልል እና ዞን ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ የአካባቢያቸው የሠላም ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ላይ መክረዋል። #ebc #etv #ebcdotstream #amhara #amhararegion #peace #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia