የአማራ ክልል የሠላም ካውንስል የሠለም ጥሪ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
በአማራ ክልል በታጠቁ ሀይሎችና በመንግስት መካከል የተፈጠረው የሀሳብ ልዩነት በውይይት እንዲፈታ እያደረገ ያለውን ጥረት አጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ሰላም ካውንስል አስታወቀ።
የሰላም ካውንስሉ ሰብሳቢ አቶ ያየህይራድ በለጠ ከኢቲቪ ጋር ባደረጉት ቆይታ በክልሉ በግጭቱ ምክንያት ተጎጅ እየሆነ ያለውን ማህበረሰብ ለመታደግ ሁለቱም ሀይሎች ከአሸናፊነት ስሜት ወጥተው ወደ ድርድር እንዲመጡም ጥሪ አቅርበዋል። #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia