የአፋርን የተፈጥሮ መስህብ የሚያሳየው የሰመራ ኮሪደር ልማት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በሰመራ ከተማ እየተሰራ በሚገኘው የኮሪደር ልማት የአፋርን የተፈጥሮ መስህብ በሚያሳይ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን ተናገሩ። #ebc #etv #ebcdotstream #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday