የምዕራብ እዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በነቀምቴ ተከብሯል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
ለጠላት የማይበገር ክንደ ብርቱ የመከላከያ ሰራዊት መገንባቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ተናግረዋል። #መከላከያ # Defense #ምዕራብእዝ#ebc #etv #ebcdotstream #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday