የባቱ ከተማ ኮሪደር የከተማዋ ተጨማሪ ውበት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
የባቱ ከተማ የኮሪደር ልማት ተጨማሪ ውበትን ከማላበስ በተጨማሪ ለከተማዋ የቱሪዝም እድገት ፋይዳው የጎላ መሆኑን የባቱ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ። #ባቱ #ኮሪደርልማት #tourism #ebc #etv #ebcdotstream #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday